ሀላባ ከነማ

10 መጣጥፎች
ሀላባ ከነማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ረዳት አሰልጣኙ ታውቋል

የኔነህ ንጋቱ በሀላባ ከተማ በረዳት አሰልጣኝነት ተሹሟል። በአሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ የሚመራው እና በሜዳው የመጀመሪያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ወልዋሎን በመግጠም የሚጀምረው ሀላባ ከተማ...

ሀላባ ከነማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ባለ ልምዱን ተጫዋች አስፈረመ

በሀይሉ ግርማ (ባባ) ወደ ሀላባ ከተማ አመራ። ከሙገር ሲሚንቶ መነሻውን በማድረግ በመቻል በይበልጥ ዘለግ ያሉ አመታትን ማሳለፍ የቻለው እና በሰበታ ከተማ እና የተጠናቀቀውን...

ሀላባ ከነማዜናዎች

ሀላባ ከተማ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ

ሀላባ ከተማ ዝግጅት የሚጀምረው የመጨረሻው ክለብ ሆኗል ከከፍተኛ ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ በማደግ በ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ሀላባ ከተማ ከአሳዳጊ አሰልጣኙ...

ሀላባ ከነማወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኪሩቤል ወንድሙ በመጨረሻም ማረፊያው ተለይቷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የኪሩቤል ወንድሙን ቀጣይ ክለብ ወስኗል። ከሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የግራ መስመር ተከላካዩ...

ሀላባ ከነማዜናዎች

“እንዲያስተካክሉ በተደጋጋሚ በደብዳቤ ጠይቄ ነበር ያንን አላደረጉልኝም” አሰልጣኝ በሽር አብደላ

"ከእኛ ጋር አልተለያየም ኤ ላይሰንስ ያለው አሰልጣኝ ስለሚያስፈልግ ነው የምንቀጥረው" አቶ ወዳጆ ሙንዲኖ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደጉ ሁለት ክለቦች መካከል አንዱ...

ሀላባ ከነማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) ለሀላባ ከተማ ፈረመ

ፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) ለቀድሞው ክለቡ ፈረመ በይበልጥ በሀላባ ከተማ መለያ ከአመታት በፊት ባሳየው አቋም በበርካታ ክለቦች ዐይን ውስጥ ገብቶ ለሙገር ሲሚንቶ ፣ መቻል...

ሀላባ ከተማሀላባ ከነማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈረመ

ሀላባ ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ ገብቷል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሰልጣኝ በሽር አብደላ መሪነት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው እና ከወጣቱ አሰልጣኝ ጋር...

ሀላባ ከተማሀላባ ከነማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ለተከታታይ አመት ስኬታማ የሆነውን አሰልጣኝ በሊጉ ላይ ልናየው ግድ ይላል

ለተከታታይ አመት ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳደገው እና ሀላባ ከተማን የ2018 የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ያደረገው በሽር አብደላ ማነው ? አዲሱን ኮከብ አሰልጣኝ ፕሪምየር ሊጉ...