በሀይሉ ግርማ (ባባ) ወደ ሀላባ ከተማ አመራ።

ከሙገር ሲሚንቶ መነሻውን በማድረግ በመቻል በይበልጥ ዘለግ ያሉ አመታትን ማሳለፍ የቻለው እና በሰበታ ከተማ እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው የተከላካይ አማካዩ በሀይሉ ግርማ አዲሱ የሀላባ ከተማ ተጫዋች ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ