መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ውበቱ እስከ 2014 ዋሊያዎቹን ለመረከብ ተስማምቷል

  አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን ተስማማ ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ከፍተኛ ድርድር አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለቀጣዮቹ 2 አመት ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን መስማማቱ ተረጋገጠ፡፡ ትላንትና...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡

👉አሰልጣኝ ውበቱ 6 ድምጽ 👉አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ 1 ድምጽ 👉የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አንድ ቀን ዛሬ ሆኗል   አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ...

ሊግ ካምፓኒዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የተጨዋቾች የደመወዝ ገደብ ከ2014 ጀምሮ እንዲነሳ ተወስኗል!

ሊግ ካምፓኒው 29 ሚሊየን ብር ገቢ እጠብቃለሁ አለ * የተጨዋቾች የደመወዝ ገደብ ከ2014 ጀምሮ እንዲነሳ ተወስኗል... በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ስብሰባውን እያደረገ ያለው የኢትዮጲያ ፕሪሚየር...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማ 9 ተጨዋቾችን ሊያሰናብት ወሰነ

ሰበታ ከተማ 9 ተጨዋቾችን ሊያሰናብት ወሰነ “ክለቦች ለዝውውር ሲመጡ ያልከፈሉት የተጨዋች ደመወዝ እንደሌለባቸው የሚገልፅ ደብዳቤና ሰነድ ማቅረባቸው የግድነው” አቶ ባህሩ ጥላሁን/የኢ.እግር ኳስ ፌዴሬሽን...

The BiG Interviewኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ለኢትዮጵያ ቡና የፈረምኩት ራሴን የምገልፅበት ክለብ ስለሆነልኝ ነው”አቤል ማሞ /ኢት.ቡና/

“ለኢትዮጵያ ቡና የፈረምኩት ራሴን የምገልፅበት ክለብ ስለሆነልኝ ነው” “ትክክለኛ የበረኛ አሰልጣኝ ያገኘሁት በክለብ ሣይሆን በብሔራዊ ቡድን ነው” አቤል ማሞ /ኢት.ቡና/ የእግር ኳስ ሀሁን...

መከላከያወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመከላከያው አናጋው ባደግ ይቅርታ ጠየቀ

በመከላከያ የአንድ አመት ውል የነበረው አናጋው ባደግ ያለ ክለቡ ፍቅድ ለወላይታ ድቻ በመፈረሙና ያልተገባ ቃል በመጠቀሙ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ አናጋው በተይ ለሀትሪክ እንደተናገረው “የአንድ...

ኢትዮጵያ ቡናካፍዜናዎች

“ፊፋ የወሰነብን ውሳኔ የአገር ሉዓላዊነትን ከመድፈር አይተናነስም” አቶ ገዛኸኝ ወልዴ /የኢት.ቡና እግር ኳስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ/

በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ የዑጋንዳዊው ቦባን የ6 ወር ደመዝ እንዲከፍል ኢትዮጵያ ቡና ላይ የተላለፈው ውሣኔ የሀገር ሉዓላዊነትን ከመድፈር የተናነሰ አይደለም ተባለ፡፡...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውዥንብር ፈጣሪ ያላቸውን ግለሰቦች አስጠነቀቀ

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እግር ኳሱ ላይ ውዥንብርና ክፍተት የሚፈጥሩ በጣት የሚቆጠሩ ግለሰቦች እንዳሉ ደርሰንበታል ሲል አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ ካፍ የሚያውቃቸው ኢንስት ራክተሮች...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“የቅዱስ ጊዮርጊስን ህዝባዊነት ካረጋገጥን በኃላ አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም በመፍጠራችን ኩራት ይሰማኛል” አቶ አብነት ገ/መስቀል (የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የቦርድ ፕሬዚዳንት)

“የቅዱስ ጊዮርጊስን ህዝባዊነት ካረጋገጥን በኃላ አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም በመፍጠራችን ኩራት ይሰማኛል” አቶ አብነት ገ/መስቀል (የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የቦርድ ፕሬዚዳንት) “ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደገኝ ክለቤ...