መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

“ቀጣይ የሚመጣው አሰልጣኝ ሀዋሳ ከተማና ሰበታ ከተማን ካሸነፈ መጣና ቡድኑን ከጉድ አወጣው ሊባል ነው ወይ?” አሰልጣኝ ፍሰሀ ጥዑመልሳን /ተሰናባቹ የድሬደዋ ከተማ አሰልጣኝ/

“የድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ ቀጣዮቹ 2 ጨዋታዎች ድረስ እንዲታገሰኝ እፈልግ ነበር ነገር ግን አልተሳካም በዚህም ቅር ብሎኛል” ሲል ተሰናባቹ አሰልጣኝ ፍሰሃ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በፕሪሚየር ሊጉ 34 ሚሊዮን ብር ለ13ቱ ክለቦች ተመድቧል

በቅርብ ሰአት ውስጥ በወጣ መረጃ ከዲ ኤስ ቲቪ 2ሚሊዮን ዶላር አካውንቱ ውስጥ የገባለት ሊግ ካምፓኒ በቀጣዩ ሳምንት ለክለቦች የገንዘብ ክፍፍል ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪ/ማርያም ወደ ጅማ አባጅፋር?

  የኦሮሚያ ክልል ስፖርት ኮሚሽን የጅማ አባጅፋርን ጉዳይ በጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል ስር ያደረገ ይመስላል...ቡድኑን ለማትረፍ ባለ ልምዱን አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያምን ለመቅጠር ከጫፍ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን ለማሰልጠን ተስማማ

  የፕሪሚየር ሊጉ አድማቂ መሰናበቱ እርግጥ የሆነ ይመስላል ድሬዳዋ ከተማ ውጤታማ አለመሆኑን ተከትሎ የክለቡ ቦርድ አሰልጣኝ ፍሰሃ ጥዑመ ልሳን ተሰናብቶ አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

ጋቶች ፓኖምና ወላይታ ድቻ ተስማሙ

  በሁለተኛ ዙር ጠንክሮ ለመምጣት እየሰሩ ያሉት ወላይታ ድቻዎች ለቀጣዮቹ 6ወራት ጋቶች ፓኖምን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ሁለቱ ወገኖች በደመወዝና ጥቅማጥቅሞች የተስማሙ ሲሆን ተጨዋቹ ዛሬ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“አሰልጣኞች የሚፈልጓቸውን ተጨዋቾች በዲ.ኤስ.ቲቪ አይተው እንጂ ሰው ጠይቀው የሚያስፈርሙበት ጊዜ ያለፈ ይመስለኛል” ፈቱዲን ጀማል

  የአሠልጣኝ ዘርአይ ሙሉው ሲዳማ ቡና በፕሪሚየር ሊጉ 8 ጨዋታዎች 3 ጊዜ አሸንፎ 1 ጊዜ አቻ ወጥቶ 4 ጊዜ ተሸንፎ በ10 ነጥቦችና 4...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የዳኞች ኮሚቴ የዳኞች እድገት በኮታ ነው መባሉን አስተባበለ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚታየው የዳኞች ስህተት ከብቃት ይልቅ ኮታን መሰረት ያደረገ ምደባና እድገት በመኖሩ ነው የሚሉ ቅሬታዎች እየተደመጡ ነው፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያለፈለጉ ነገር...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ውበቱ በጅማው ዝግጅት ያረፈዱትን አምሳሉ ጥላሁንና ታፈሰ ሰለሞንን አሰናብተዋል

ለዋሊያዎቹ አባላት ጅማ ላይ የተደረገው ጥሪ የፊፋን ካላንደር የተከተለ አይደለም መባሉን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውድቅ አድርጎታል፡፡ አሰልጣኙ እንደተናገሩት “ከፊፋ ካላንደር ውጪ ለተጨዋቾች ጥሪ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ጅማ አባጅፋር ላይ ያስቆጠርኩት ግብ መታሰቢያነቱ ለእናቴ ይሁንልኝ” ዊሊያም ሰለሞን (ኢት.ቡና)

ቁመቱ አጠር ያለና ሰውነቱ ደቂቃ የሆነ ተጨዋች… በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እይታ ግን ለቡድኑ ወሳኝ ዊሊያም ሰለሞን... የሀረሩ ዊሊያም ሼክስፒር…. ገና ከታዳጊነቱ በመከላከያ እግር...