አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ከቀጠረ በኋላ አቋሙን አሻሽሎ ከመውረድ የተረፈው ድሬዳዋ ከተማ የፋሲል ከነማውን እንየው ካሳሁንና የቅዱስ ጊዮርጊሱን ጋዲሳ መብራቴን ከሰአታት በኋላ እንደሚያስፈርም እየተጠበቀ...
ሰበታ ከተማን በሊጉ የማቆየት ሃላፊነት ወስዶ ክለቡን ከእቅዱ በላይ ውጤታማ ያደረገው ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መዳረሻው ባህርዳር ከተማ የሆነ ይመስላል። የአሰልጣኙ ስም ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣...
“የቀጠረኝ ኢትዮጵያ ቡና ነው እያገለገልኩ ያለሁት ግን ካሳዬን ነው” ዘላለም ፀጋዬ (የኢት.ቡና ምክትል አሰልጣኝ) በጋዜጠኝነት ህይወቴ ከበርካታ አሰልጣኞች ጋር ድፍረት የተሞላው ቃለ ምልልስ...
ለኢትዮዽያ ቡና ተጠባባቂ ለዋሊያዎቹ ዋነኛ ተመራጭ ግብ ጠባቂ የነበረው ተክለ ማርያም ሻንቆ/ጎሜዝ/ ከነሀሴ 1/2013 ጀምሮ የሲዳማ ቡና ለመሆን ተስማምቷል። ግብ ጠባቂው በኢትዮዽያ ቡና ...
አብዱልከሪም መሃመድ ሃምሌ 1/2013 በተከፈተው የዝውውር መስኮት የመጀመሪያው ፈራሚ ሆኖ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ። አሁን ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ተርሚኔተር በሚል የሚታወቀው ከሪም ለ2...
ኢትዮዽያ ቡና ዛሬ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ጠንካራ እንቅስቃሴ ማድረግ ጀምሯል። ከሰአታት በፊት በተገኘ መረጃ የሰበታ ከተማው ፉአድ ፈረጃና የጅማ አባጅፋሩና የቀድሞ ግብ ጠባቂ...
ባለፉት 25 አመታት የሀገር ውስጥ ስፖርትን ለሰማ የስፖርት ቤተሰብ ጋዜጠኛ መሽሻ ወልዴ ለሚል ስም እንግዳ አይሆንም። ይህ ባለሙያ ግን ተገቢውን ክብርና እውቅና አልተሰጠውም...
ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ *.. የሀድያ ሆሳዕና ይግባኝም ውድቅ ሆኗል... ሰበታ ከተማ ለቀድሞ ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጄ ደመወዙን የማይከፍል ከሆን በሶስት የዝውውር መስኮት...
በ2014 በአፍሪካ መድረክ ኢትዮዽያን የሚወክሉት ፋሲል ከነማ፣ ኢትዮዽያ ቡናና ንግድ ባንክ ይፋዊ የዝውውር መስኮት ሳይከፈት ዝውውር እንዲያደርጉ ተፈቀደላቸው። በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግና በኮንፌዴሬሽን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident