መነሻ ገጽ Yishak belay yishack47
156 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር 12/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር 12/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

ትግራይ ክልል የአቶ ተኽለወይኒን ውክልናን በማንሳት የብዙዎችን ቁጭት ያበሰ ውሳኔ አስተላለፈ

ሌሎች ክልሎችም የትግራይን መንገድ እንዲከተሉ ተጠየቀ​ የትግራይ ክልል ሴቶች ቢሮ እና የሴቶች ማህበር    የአቶ ተኽለወይኒ አሰፋን ንግግር አወገዘበ   ይስሀቅ በላይ አለማችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

“ከተከፈለኝ ገንዘብ ይልቅ የአል-አህሊና የዊዳድን ጨዋታ ለመምራት መሃል ሜዳ ላይ መገኘቴ ለራሴም ለሀገሬም ያስገኘልኝ በሚሊዮን ብሮች የማይተመን ክብር ይበልጣል”ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ

በይስሀቅ በላይ ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ  አሁንም አዳዲስ ታሪኮችን ማፃፉን ቀጥሏል፡ ፡ ከደካማው እግር ኳስና ከደካማው ሊግ  በግል ጥረቱ ነጥሮ የወጣው ኢንተርናሽናል  አርቢትር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የእግር ኳሱን መንደር ሲያምሱት የነበሩት አቶ ተኽለወይኒ አሰፋ በአፍ ወለምታ የትግራይ ውክልናን አጡ፤የእሳቸው ውክልና መነሳት ለእግር ኳሱ መንደር ትልቅ ኦፎይታን ፈጥሯል

ላለፉት አራት አመታት የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዘዳንት በመሆን የእግር ኳሱን መንደር ሲያምሱት የነበሩት አቶ ተኽለወይኒ አሰፋ ዛሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

ከዓለም 105ኛ ደረጃ ላለ እግር ኳስ ይሄሁሉ ግብግብ ለምን?ለመሆኑ ፌዴሬሽኑ ውስጥ ነዳጅ ተገኝቶ ይሆን?

ጠቅላላ ጉባኤው ሊራዘም ይችላል!!!! በጠቅላላ ጉባኤው የመራጮችን ድምፅ ለማግኘት ገንዘብ እየተረጨ ነው​ በይስሀቅ በላይ  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ  ጉባኤና የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈፃሚ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“20 ዓመት ሙሉ የለፋሁበትን ስሜን በ20 ሰከንድ የፌስ ቡክ ፅሁፉ ገደል ከተውብኛል፤ በሙያዬም ሰርቼ እንዳልበላ አድርገውኛል”       በቀለ እልሁ

    “የሕይወት ፈተና ነገን በተስፋ  እንዳልጠብቅ አያደርገኝም”​ በይስሀቅ በላይ ወደኋላ 20 ዓመት፤ በ1993 ዓ.ም በኢትዮጵያ  እግር ኳስ ታሪክ በ12ኛው የዓለም የወጣቶች  ሻምፕዮና...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

“የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት አያስደነግጠንም፤ በገንቢነቱ ነው የምንወስደው”አቶ ወንድምኩን አላዩ (የኢ.ፉ.ፌ የፅ/ቤት ኃላፊ)

​ ላለፉት አራት ዓመታት የእግር ኳሱን የመጨረሻ  ስልጣን ይዞ የቆየው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  የስልጣን ጀምበሩ በመጥለቂያዋ የመጨረሻዋ ሰዓት  ላይ ይገኛል፡፡ በፌዴሬሽኑ የመተዳደሪያ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

በውጣ ውረድና በፈተናዎች ያልተበገረው የሙክታር እድሪስ ስኬት

​ ዛሬ ከሀገራችን አልፎ በመላው ዓለም ስሙን በወርቅ ቀለም ከማፃፉ በፊት በበርካታ  መሰናክሎችና ውጣ ውረዶች ተፈትኗል፤ በአካባቢው ማህበረሰብ ሲሰነዘርበት ከነበረው  “እብድ ነው፤ ጤነኛ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

አልማዝ አያና በ5000ሜ ፍፃሜ ሶስተኛውን የብር ሜዳልያ ለሀገርዋ አስገኘች፤ለወርቅ ብጠበቅም ብር በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ

በይስሀቅ በላይ(ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) የ10ሺ ሜትር የሪዮ ኦሎምፒክ አሸናፊና የርቀቱ የሪከርዱ ባለቤት፤የ2017 የ16ኛው የለንደን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10ሺ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነችው...