"የድል ውጤቱ ያስፈልገን ስለነበር ተሳክቶልናል" "እኔ ያስቆጠርኩትን ግብም በፊልም በተደጋጋሚ እንደተመለከትኩት ትክክለኛ ይመስላል" ፍፁም ገ/ማሪያም /ሰበታ ከተማ/ ባህርዳር ላይ በተጀመረው የቤት ኪንግ ፕሪምየር...
"ሲዳማ ቡናን የረታንበት ድል አነቃቅቶናል፤ አሸናፊነቱን ለማስቀጠልም ተዘጋጅተናል" "ስለ ቡና ደጋፊ ተወርቶ አይጠገብም" ሀይሌ ገ/ትንሳይ /ኢትዮጵያ ቡና/ የኢትዮጵያ ቡናው የግራ መስመር የኮሪደር ስፍራ...
በእግር ኳስ ጨዋታ ዘመኑ ለደቡብ ፖሊስ፣ ለመከላከያ እና ለመቀለ 70 እንደርታ ቡድኖች ተጫውቶ አሳልፏል። በእዚህ ዓመት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ደግሞ ለአዳማ ከተማ እየተጫወተ...
ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን በበዛብህ መላዮ እና በበረከት ደስታ ሁለት ግቦች 2-0 ካሸነፈ በኋላ የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ፋሲል ከነማ...
በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ሰበታ ከተማ በስኳዱ ከያዛቸው ወጣት ተጨዋቾቾ መካከል አንዱ የሆነው እና ለክለቡም ጥሩ ሲንቀሳቀስ የተመለከትነው ፉዐድ ፈረጃ ከሀትሪክ ስፖርት ድረ-ገፅ ጋር...
በወላይታ ድቻ ክለብ ውስጥ ጥሩ እንቅስቃሴን ከሚያደርጉት ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው አንተነህ ጉግሳ ስለ ቡድናቸው ስለ ራሱ ስለ ሊጉ ምርጥ ተጨዋች እና ሌሎችን...
"አዳማ ከተማ ሁለት የውጪ ሀገር ግብ ጠባቂዎችን አስፈርሞ ስለነበር እኔ የመጫወት እድሉን አላገኘሁም ነበር፤" በአሁን ሰዓት ላይ ደግሞ ክለቡ ዜጋ ግብ ጠባቂ ስለሌለው...
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማ በአብዲሳ ጀማል ሶስት ግቦች ሐዋሳ ከተማን 3-1 በማሽነፍ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል። የአዳማ ከተማውን አጥቂና የሻሸመኔውን...
ቅ/ጊዮርጊስ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያለፉት ሁለት ጨዋታዎቹ ላይ እየተጠቀመበት ያለ ወጣት ተጨዋች ነው፤ አማኑኤል ተርፋ ይባላል፤ ይህ ተጨዋች ከክቡር አቶ ይደነቃቸው ተሰማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident