ዋና አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተን ለብሔራዊ ቡድን አሳልፈው የሰጡት ሰበታ ከተማዎች ለፕሪሚየር ሊግ ያበቃቸውን የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ክፍሌ ቦልተናን ለመመለስ ያሰቡ ይመስላል። በክለቡ ደጋፊዎች...
ያለፉትን ዓመታት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆን የቻሉት ፋሲል ከተማዎች የፕርሚየር ሊጉን የዋንጫ ባለቤት ይሁን እንደሻው ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት...
በፕርሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማን እያሰለጠኑ የዘንድሮውን የውድድር ዓመት ያሳለፉት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ለመረከብ መቃረባቸው ተሰምቷል ፡፡ በዛሬው ዕለት በኮንትራት እና...
የወጣት ተጫዋቾቻቸውን ውል ለበርካታ ዓመታት በማራዘም ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ የወሳኙን ተከላካያቸውን ወንድሜነህ ደረጄ ውል ለአራት ዓመታት ማራዘማቸውን የተጫዋቹ ወኪል...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ መስከረም 11 ቀን 2013ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ባካሄዱት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፈዋል፡፡ 1ኛ ካፍ...
የሉሲዎቹ እና የማልታው ሻምፒዮን ክለብ ቢሪኪርካራ ክለብ የፊት መስመር አጥቂ ሎዛ አበራ ድንቅ የውድድር ዓመትን ማሳለፏ የሚታወስ ነው ። ትላንት ምሽት የማልታ...
ያለፊትን ዓመታት በኢትዮጵያ ፕርሚየር አንፀባራቂ ብቃቱን ማሳየት የቻለው የፊት መስመር አጥቂው መስፈን ታፈሰ ከኢኳቶሪያል ጊኒው ፉትሮ ኪንግስ የሙከራ ዕድል ማግኘቱን የተጫዋቹ ወኪል አቶ...
በከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ በመሳተፍ ላይ ይገኙ የነበሩት ሀላባ ከተማዎች ( በርበሬዎቹ ) አሰልጣኝ ደረጀ በላይን ለአንድ ዓመት ማስፈረማቸው ተገልጿል ። ...
በስዊድን ኡመያ ክለብ እየተጫወተ የሚገኘው የዋልያዎቹ ኮከብ የመስመር ተጫዋች ለኡመያ ክለብ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል ። አሁን እየተካሄደ ባለው የስዊድን ሊግ ኡመያ ብራግን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident