መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
ሪፖርትወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ወደ ሶዶ አቅንቶ ነጥብጥ ጥሏል

በ26ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሜዳው የፋሲል ከተማ አቻውን አስተናግዶ ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸነፈ ፡፡ ባለሜዳው ድቻ ከወራጅ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ለአንድ ሳምንት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተሰጠው የእግር ኳስ አስልጣኞች አሰልጣኝ ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዲፓርትመንት ከተለያዩ ዩኒቭርስቲዎች ለተውጣጡ 33 የስፖርት ሳይንስ መምህራን ሲሰጥ የነበረው የእግር ኳስ አሰልጠኞች ስልጠና ከ7ቀናት የንድፈ ሃሳብ እና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና በቀጣዮቹ 5 ጨዋታዎች ስለሚወሰን ይህንን ሕልም ለማሳካት ተዘጋጅተናል” ሙጂብ ቃሲም /ፋሲል ከነማ/

በመሸሻ ወልዴ የፋሲል ከነማው ሙጂብ ቃሲም በክለባቸው የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ የማንሳት ተስፋ ዙሪያና በሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ላይ ምላሹን ሰጥቷል፡፡ ሀትሪክ፡- ፋሲል ከነማ 6...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ስቴዋርት ሃል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል፡፡

  እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስቴዋርት ሃል ላለፉት ስምንት ወራት ፈረሰኞቹን ሲያሰለጥኑ የነበሩት ሲሆን በዛሬው እለት የመልቀቂያ ደብዳቤያቸውን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አስገብተዋል ሲል ክለቡ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

“እናንተ ባትመርጡኝ እንኳን አካባቢው ከዳስ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ እስኪወጣ አምባሳደራችሁ ሆኜ እሰራለሁ፡፡” አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ

‹‹ገንዘብህን ብቻ ልከህ ትምህርት ቤቱን ማሰራት እንደምትችል ብናውቅም መምጣትህ ብቻ ለዋግ ህዝብ ዜና ነው፡፡›› የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ ሰቆጣ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የሊግ ዋንጫውን የማንሳት ዕድላችን ጠባብ ቢሆንም ሸገር ደርቢውን እናሸንፋለን” እያሱ ታምሩ /ኢትዮጵያ ቡና/

  የፋሲካ /የትንሳኤ/ በዓልን እንዴት እንዳሳለፈ “የፋሲካ በዓልን ያሳለፍኩት ትናንት ማክሰኞ ናዝሬት ላይ ከአዳማ ከተማ ጋር የቅድሚያ ጨዋታ ስለነበረን በልምምድ ላይ እና በአመጋገቡም...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ቅ/ጊዮርጊስ ዋንጫ ማንሳቱ ላይ ተስፋ አይቆርጥም፤ የደርቢ ጨዋታውንም ያሸንፋል” ሄኖክ አዱኛ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የኢትዮጵያ ቡና እና የቅ/ጊዮርጊስ ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ የዳግማዊ ትንሳኤ በዓል በሚከበርበት የፊታችን እሁድ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፤ ቅ/ጊዮርጊስ የእርስ በእርሱን የደርቢ...

The BiG Interview

“ያለ ደመወዝ መስራት ይከብዳል” “አፍሪካዊያን ተጨዋቾች እንደልባቸው ሲጫወቱ የኛ ሀገር ተጨዋቾች ግን ዘራቸው እየተቆጠረ ይሳቀቃሉ” አሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ

THE BIG INTERVIEW WITH ZEMARIAM W/GIYORGIS ወልዲያን ይዞ በተላለፈበት ቅጣት አይስማማም….አሁን ድረስ ቅሬታ ፈጥሮበታል…. በቅጣቱ ምክንያት ደግሞ ፌዴሬሽኑ የሚያውቀው ውልን ከየትኛውም ክለብ ጋር ...

The BiG Interview

“በዳኝነት ላይ ፍትሀዊ አሰራር እዳይኖር በማድረግ ክለቦችን ለመጉዳት ኃይማኖቴም፣ አስተዳደጌም፣ ስብዕናዬም አይፈቅድም” አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ (የኢ.እ.ፌ ሥ/አ እና የአርቢትር ኮሜቴ ሰብሳቢ) “

በይስሐቅ በላይ “የምጠላውም የተለየ ጥቅም ማግኘት አለበት ብዬ የማስበው አንድም ቡድን የለም” “94 ሚሊዮን ብር ከተገዛው ሕንፃ ገንዘብ ተበልቷል የሚባለው ማስረጃ ያልቀረበበት ተራ...