ሳምንት 1 ወልቂጤ ከተማ ከ መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ ወልዋሎ አዲግራት ዩ. ከ ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ...
ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊውን ዲቫይን ናዋቹኩን በሁለት አመት በሚቆይ ውል አስፈርሟል። ተጫዋቹ የአማካይ ክፍል ቦታን ይሸፍናል ተጫዋቹ የቤንድል ኢንሹራንስ ተጫዋች ነበር
አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብ ጠባቂና ጋናዊ የመሃል ተከላካይ በዛሬው ዕለት አስፈርሟል የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ስብስባቸው በማጠናከር ላይ...
በ2016 ለ ሻሸመኔ ከተማ ቀደም ባሉት አመታት ደግሞ ጅማ አባጅፋር እና መቻል መቆየቱ ይታወሳል ። በቀጣይ ዓመታት ላሳደገው ክለብ ለመጫወትም ፊርማውን አኑሯል። "...
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን በማስፈረም ወደ ዝውውር የገባው ድሬዳዋ ከተማ አዳዲስ እና የነባር ተጫዋቾችን ውል ማራዘም ጀምሯል። መሀመድ ኑር ናስር፣ አህመድ ረሺድ፣ አብዱሰላም ዩሱፍ...
ቅዱስ ዮሐንስ የግራ መስመር ተከላካይ እሱባለው አየነው የተከላካይ አማካይ ሃይሉ ሁሴን አማካይ ሄኖክ ይበልጣል አማካይ መታገስ ሙሉየ የመሐል ተከላካይ
ፍፁም አለሙ በባህር ዳር ከተማ ማልያ በፕሪሚየር ሊጉ ከደመቁ ተጫዋቾች አንዱ የነበረው ፍፁም አለሙ ዳግም ወደ ክለቡ የሚመልሰውን ፊርማ ዛሬ ፌደሬሽን በመገኘት ፈርሟል።...
በሀላባ ከነማ 3 ዓመታትን ቆይታ ያደረገው ወጣቱ የቀኝ መስመር ተጫዋች ፀጋ ከድር ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ተስማምቶ ቡድኑን ተቀላቅሏል። ጳውሎስ ከንቲባ ለአዲስ ከተማ ለኢትዮጵያ ንግድ...
በንግድ ባንክ የቆየው እና በቤንች ማጂ እንዲሁም ያለፉት አመታትን በወልቂጤ ከተማ ቤት ያሳለፈው ግዙፉ ግብ ጠባቂ ፋሪስ አላዊ የበረከት ደሙ ስብስብ ለሆነው አርባምንጭ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident