መነሻ ገጽ Dawit birhane
ተፃፈ በ

270 መጣጥፎች
ወልቂጤ ከተማዜናዎች

ሶሆሆ ሜንሳህ ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቷል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ቡድኑን አንደ አዲስ እያዋቀረ ሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ሶሆሆ ሜንሳህን ከሃዋሳ በአንድ ዓመት ውል ለማስፈረም ከጫፍ...

መቐለ ከተማዜናዎች

አዲስ የተመሰረተው የትግራይ አሰልጣኞች ማህበር የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ!

  የትግራይ አሰልጣኞች ማህበር ትናንት ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ማህበሩ በይፋ ህጋዊ አውቅና አግኝቶ ወደ ስራ አንደተሰማራ ገልፀዋል። በተጨማሪ የማህበሩ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

መቐለ 70 አንደርታ ሁለት ወጣት ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን መቐለ 70 አንደርታ የወቅቱ የተጨዋቾች የመስኮት ዝውውሩ 5ተኛ ና 6ተኛ ፈራሚዎቻቸውን አስታውቀዋል ። አንደኛው ፈራሚ አብይ ተወልደ ይባላል።በ2011...

ዜናዎችደደቢት

ደደቢት የመድሃኔ ብርሃነ ውልን አራዝሟል

  ጌታቸው ዳዊትን በአሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኃላ የአምስት አዳዲስ ተጨዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቁት ደደቢቶች አምና በደካማው ቡድን በግሉ ጥሩ የተንቀሳቀሰውን መድሃኔ ብርሃነ ለቀጣይ ሁለት ዓመት...

ዜናዎች

ሃድያ ሆሳእና የሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ

  አዲስ አዳጊዎቹ ሀድያ ሆሳአና ብኃይሉ ተሻገር(ኣኪራ) ና አፍወርቅ ኃይሉን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል።በግርማ ታደሰ እየተመሩ በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውሩ ላይ ጥሩ ሚባል ተሳትፎ እያደረጉ...

ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ጀሚል ያቆብን አስፈረመ

ባሳለፍነው ሳምንት በርካታ ተጨዋቾችን በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ጅማ አባጅፋሮች ጀሚል ያቆብን አስፈርመዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያሳለፈው የቀድሞው...

ዜናዎችደደቢት

ደደቢት የክረምቱ አምስተኛ ዝውውሩን አጠናቀቀ

  ጌታቸው ዳዊትን በአሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ በዝውውሩ መሳተፍ የጀመሩት ደደቢቶች ከድር ሳሊሕን አስፈርመዋል። የቀድሞው የባህርዳር ከተማ፣ኢትዮጵያ ቡና፣ባህርዳር ከተማ፣አውስኮድ እና ወልዋሎ ተጨዋች ከድር ሳሊሕ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ደደቢት የአራት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል

  እዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፎርማት ተግባራዊ ሚሆን ከሆነ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የመሆን አድል ያለው ደደቢት የአራት አዳዲስ ተጨዋቾች ዝውውር ማጠናቀቁን...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አማኑኤል ገብረሚካኤል ከመቐለ 70 አንደርታ ጋር ለመቆየት ተስማማ

  በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ስሙ ከግብፁ ክለብ ኢኤንፒፒኣይ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በስፋት ሲያያዝ የቆየው አማኑኤል ገብረሚካኤል ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ከመቐለ 70 አንደርታ ጋር...