አቅም ካለን ልናሸንፍ እችላለን" "እኔ ሚዲያውን አልጠራሁም ፌድሬሽኑን ጠይቁ" አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የ40 ቀናት ዝግጅትን አቀድሞ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሱዳን እና ሴኔጋል ጋር...
በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ ሲሆን በዛሬው እለት አራት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ቀንሷል። የነገሌ አርሲው አማካይ ዳዊት...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው መነጋገሪያ የነበሩ ሁለት ተጫዋቾች ጉዳይን በመረጃችን ይዘናል። ለ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በክረምቱ ከተደረጉ ዝውውሮች መካከል መነጋገሪያ የነበረው ለመቻል እና ለኢትዮጵያ...
እጩ ሆኜ መቅረቤን እንጂ ሌሎች ተፎካካሪዎች ለምን በፕሬዝደንትንት ለመወዳደር እንዳልቀረቡ የማውቀው ነገር የለም - አቶ ኢሳያስ ጅራ ፊፋ የፌዴሬሽኑን መተዳደሪያ ደንብ መፈተሽ አለበት...
ቤኒናዊው አማካይ ሮማሪክ አሞውሱ ወደ ፋሲል አምርቷል። ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ በማከናወን ላይ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች የቤኒን ዜግነት ያለውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሆኖ መጫወት...
ሀላባ ከተማ ሽመክት ጉግሳን እና ናትናኤል ሠለሞንን ወደ ስብስቡ አካቷል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሳደገው አሰልጣኙ በሽር አብደላ እንደማይቀጥል የታወቀው እና ካሊድ መሐመድን...
ፋሲል ከነማ አዲስ ግደይን በሁለት አመት ውል አስፈርሟል! የቀድሞው የሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባለፉት ሶስት አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቆይታ ያደረገው...
ሲዳማ ቡና ተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት እና ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ልምምዳቸውን ከሰሞኑን የጀመሩት...
ሲዳማ ቡናን ለመቀላቀል ከፍተኛ ገንዘብ የጠየቀው ሴኔጋላዊ በመጨረሻም በባህርዳር ይቆያል። የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል መሸለም የቻለው የቀድሞ የሀድያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident