የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ታዳጊ ወጣቶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል ተካሂዷል ። በኢትዮጵያ እግር...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ምንም ግብ ሳያስቆጥሩ አንድ አንድ ነጥብ ተጋርተው ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። አርባምንጭ ከተማ በ11ኛ ሳምንት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የ12ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የመከላከያ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ አንተነህ ጉግሳ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹ አሸንፈው...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በባህርዳር አስገብተዋል በሀዋሳ ከተማ መካከል ተደርጎ ጣና ሞገዶቹ ከሪም ኒኪማ እና ፉአድ ፈረጃ ባስቆጠሯቸው ግቦች 2 ለ 0 በማሸነፍ ከአራት...
ዓላማውን ክልሎችን ከተማ አስተዳደሮችን ክለቦችን እና የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላት በአለምአቀፈሰ ሀገር አቋራጭ ውድድር በማሳተፍና ልምድ እንዲያገኙ ማድረግ ፣ ለአትሌቶች የውድድር እድል በሀገር ውስጥ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የአዲስ አበባ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በበናማዎቹ የ1 ለ 0 አሸናፊነት...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ በሳምሶን ጥላሁን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ሀድያ ሆሳዕና 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ መካከል ተደርጎ በአንድ ለአንድ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማ...
በ11ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መከላከያ ከአምስት ጨዋታዎች ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል ። መከላከያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident