የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ ደግሞ በአቻ ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 18 ጎሎች ተቆጥረዋል ። አንድ...
አቶ ግርማ አወቀ እና ወ/ሮ ሰብለ ደምሴ ከተባሉ ኢትዮጵያዊን ወላጆቿ በአሜሪካ የተወለደችው ናኦሚ ግርማ በ2022 የአሜሪካ ሴቶች ሊግ (National Womens Super League) በሁለት...
በሊጉ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በእንዳለ ከበደ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማን ረቷል ። ወልቂጤ ከተማዎች በአራተኛው ሳምንት...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ መካከል ተደርጎ ሁለት አቻ ተጠናቋል ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአራተኛው ሳምንት...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 4ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 18 ጎሎች በ14 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...
በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 ረቷል ። ወላይታ ድቻዎች በሶስተኛው ሳምንት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ በተጋሩበት ጨዋታ ላይ...
በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀኝ ውሎ 10 ሰዓት ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ 0 ረቷል ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ...
በርካታ ክስተቶች የተስተዋሉበት የባህርዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። ባህርዳር ከተማዎች በሁለተኛው ሳምንት በወልቂጤ ከተማ በተረቱበት ጨዋታ ላይ ከነበረው...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲጀምሩ ሻምፕየኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ የአሸናፊነት ጉዞውን ያስቀጠለበትን ውጤት አዳማ ከተማን በመርታት አስመዝግቧል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident