መነሻ ገጽ ወላይታ ድቻ የጦና ንቦቹና አፄዎቹ ያለ ግብ ተለያዩ!
ወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጦና ንቦቹና አፄዎቹ ያለ ግብ ተለያዩ!

አጋራ
አጋራ

በአቤኔዘር አበበ

በሀላባ አዲሱ ስታዲየም የተገናኙት ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ 0ለ0 ተለያይተዋል።

በጨዋታው የመጀመሪያው አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች ግልጽ የግብ ዕድሎችን ሳይፈጥሩ ወደ ዕረፍት አምርተዋል።

ከዕረፍት መልስ ቡድኖቹ ቅያሪዎችን በማድረግ የጨዋታውን ውጤት ለመቀየር ቢጥሩም ግብ ማስቆጠር ላይ ግን ሳይሳካላቸው ጨዋታው ያለ ግብ ተጠናቋል።

በዚህም የጦና ንቦቹና አፄዎቹ አንድ አንድ ነጥብ ተጋርተዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...