መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ የጊዮን ንግስቶች ሶስት ተጨዋቾች አስፈረሙ
ባህርዳር ከተማዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጊዮን ንግስቶች ሶስት ተጨዋቾች አስፈረሙ

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ሳምንት መቆየታቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማወች በዛሬው እለት የሶስት ተጨዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቁ የሶስት ተጨዋቾች ውል ማራዘም ችለዋል ።

በኢትዮ ኤሌክትሪክ ረዥም ጊዜ መቆየት የቻለችው እና በሊጉ ልምድ ካላቸው ግብ ጠባቂ አንዷ ማርታ በቀለ የመጀመሪያ ፈራሚ በመሆን ደርሳለች ።

ሁለተኛው በአርባምንጭ ከተማ በ ተከላካይ ስፍራ በመጫወት መጫወት የቻለችው ማህደር ባዬ ናት ።

ሌላኛዋ በዛሬው እለት መዳረሻዋን በ ጊዮን ንግስቶቹ ቤት ያደረገችው ቤዛዊት ተስፋዬ ናት ቤዛዊት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ መቻል ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በዘንድሮ ዓመት ደግሞ ሀዋሳ ከተማ መጫወት ችላላች ።

በተመሳሳይ የሶስት ተጨዋቾች ውላቸውን ማደስ ችለዋል የቡድኑ የመጀመሪያ አንበል ቃልኪዳን ተስፋዬ : አሶሬ አይሶ እና  አስቴር ደጋረግ ውላቸውን ማደስ ችለዋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...