መነሻ ገጽ ዜናዎች የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የሚደረግበት ከተማ ይፋ ሆነ
ዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የሚደረግበት ከተማ ይፋ ሆነ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር በሀዋሳ ከተማ እንደሚደረግ የውድድር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።

አንደኛውን ዙር በአዲስ አበባ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ሲያደርግ የቆየው ሊጉ ሁለተኛውን ዙር የካቲት 29 እንደሚጀምርም ተያይዞ ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት ቀሪ ጨዋታዎች እያሉት በ28 ነጥቦች በመምራት ላይ ይገኛል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...