መነሻ ገጽ ሰበር ዜና አሰልጣኝ ደረጄ ተስፋዬ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየቱ ይፋ ሆነ…..
ሰበር ዜናቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

አሰልጣኝ ደረጄ ተስፋዬ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየቱ ይፋ ሆነ…..

አጋራ
አጋራ

ፈረሰኞቹን በምክትል አሰልጣኝነት ሲመራ የነበረው አሰልጣኘ ደረጄ ተስፋዬ /አንገቴ/ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየቱ ተሰማ።

አሰልጣኝ ደረጄ ከ8 አመት በላይ የክለቡ ቆይታው ከ17 አመትና ከ20 አመት በታች ቡድኖችን በዋና አሰልጣኝነት ዋናውን ቡድን ደግሞ በምክትልና በዋና አሰልጣኝነት መርቷል።

አምና በነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየርር ሊግ አብዛኛው ጨዋታን በምክትልነት ከሰራ በኋ የመጨረሻዎቹን የሊግ ግጥሚያዎች ፈረሰኞችን በዋና አሰልጣኝነት መርቷል። አሰልጣኙ ከሰምኑ በግል ምክንያት መቀጠል እንደማይችል በመግለጽ
ከስራው ለመልቀቅ ያቀበው ጥያቄ በክለቡ አመራሮች ተቀባይነት አግኝቶ መለያየታቸው ከታማኝ ምንጭ የተገኘ መረጃ ያስረዳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...