መነሻ ገጽ ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተጨዋቾች የዝውውር ድርድር እንዲቆም አዘዘ
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተጨዋቾች የዝውውር ድርድር እንዲቆም አዘዘ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከተጨዋቾች የዝውውር ደንብ ጋር ተያይዞ ለ2017 አዲስ ደንብ ስለሚጸድቅ አሁን እየተደረጉ ያሉ ድርድሮች ለጊዜው እንዲቆሙ ማዘዙ ተሰማ።

የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሰጠው ውሳኔ መሰረት ለ2017 ተጨዋቾችን ማዘዋወር የሚቻለው እየተዘጋጀ ያለው የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አዲሱ የክፍያ ስርአት መመሪያ ጸድቆ ተግባራዊ ከሆነ በኋላ በመሆኑ ከወዲሁ እየተደረጉ ያሉ ድርድሮች በነባሩ ደንብ ከሆነ የማይቻልና የማይፈቀድ በመሆኑ የ2017 ድርድሮችን እንዲያቆሙ አሳስቧል።

ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ የሚፈስበትን የእግርኳሱ ኢንደስትሪ በተገቢው መንገድ የገንዘብ ፍሰት አይከወንበትም ተብሎ ይታማል። አዲሱ ደንብ የሚፈጥረው ለውጥ ብዙዎች እንዲጠብቁተ አድርጓል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...