መነሻ ገጽ አዲሰ አበባ ስታዲየም የአዲስ አበባ ስታዲየም ለተመልካች ዝግ መሆኑ ተነገረ….
አዲሰ አበባ ስታዲየምዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ ስታዲየም ለተመልካች ዝግ መሆኑ ተነገረ….

አጋራ
አጋራ

*…ምክንያት የተደረገው ደግሞ ኮንትራክተሩ  ሃላፊነቱን  አልወስድም በማለቱ ነው ተብሏል….

የአዲሰ አበባ ስታዲየም  ከ40 ወራት ክልከላ በኋላ  የዋሊያዎቹና የሌሴቶ ጨዋታን የሚያስተናግደው ያለተመልካች መሆኑ  ከታማኝ ምንጭ የተገኘ መረጃ ያስረዳል።

ከ2013 በኋላ ምንም አይንት የእግርኳስ ጨዋታ ያልተስተናገደበት የአዲስ አበባ ስታዲየም  በፊፋ ካላንደር መሰረት እውቅና ተሰጥቶት ሲሆን ኢትዮጵያና ሌሴቶ ነገ እና እሁድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም በጂቡቲያዊያን ዳኞች እየተመራ ሲካሄድ  የጨዋታ ድምቀት ለሆነው ተመልካቹ ዝግ መሆኑ ታውቋል።

የግንባታውን ሃላፊነት የያዘው ተቋም “ስራውን ጨርሼ አላስረከብኩም  ተመልካቹ ቢገባና ንብረቶቹ ላይ  ምንም ጉዳት ቢደርስ ሃላፊነቱን አልወስድም” በማለት ለባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በማሳወቁ  ጨዋታዎቹ  በዝግ ያለተመልካች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የሚዲያ አካላት ብቻ ገብተው እንዲመለከቱ መወሰኑን ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...