መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

የቀድሞዉን አሰልጣኙን ውበቱ አባተ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ከሾመ በኋላ ለአዲሱ የውድድር አመት ዝግጅት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀል የቻለዉ ፋሲል ከተነማ ተጨማሪ ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል።

በዚህም ከዚህ ቀደም ለአዳማ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና እና ያለፈውን የውድድር አመት ደግሞ ለወልቂጤ ከተማ መጫወት የቻለዉ ወጣቱ የመስመር ተከላካይ ዮናታን ፍስሃን በሶስት አመት የኮንትራት ውል አፄዎቹን መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጓል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...