መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጉ ፕሬዝዳንቱንና አመራሮቹን ነገ ሊመርጥ ነው
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሊጉ ፕሬዝዳንቱንና አመራሮቹን ነገ ሊመርጥ ነው

አጋራ
አጋራ

👉..መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ዳግም ይመረጡ ይሆን ..?

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር  ለቀጣዮቹ ሶስት አመታት አክሲዮን ማህበሩን በቦርድ ፕሬዝዳንትና  አመራርነት  የሚመሩ ሰባት አመራሮችን ነገ ይመርጣል።

ነገ ጠዋት በካፒታል  ሆቴል በሚደረገውና  የ16ቱ ክለቦች ተወካዮች በሚካፈሉበት  የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ ላይ  አስቀድሞ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላለማድረግና  ምርጫው በቦርድ አመራርነት ብቻ ላይ ሊያተኩር ነው ተብሎ የተነገረ ቢሆንም ምርጫው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን ማካተቱን ሀትሪክ አረጋግጣለች።

ሊግ ኩባንያው በ2012 በነበረውና በአቶ ኢሳያስ ጅራና በኮሎኔል አወል አብዱራሂም ፕሬዝዳንትና ም/ል ፕሬዝዳንትነት አመራር ዘመን  ክለቦች ራሳቸው ውድድራቸውን እንዲመሩ  ፍቃድ ከተሰጣቸው ቀን ጀምሮ  ማህበሩን ከመመስረት አንስቶ ጠንካራ ስራዎችን እስከመስራት የደረሱበትን ተግባር መከወናቸው ታውቋል።

በነገው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከምርጫው ውጪ ጠቅላላ ካፒታል ማሳደግ፣  የአክሲዮኑን ህግ ማሻሻያ ላይ መወያየት፣ የምርጫ ማስፈጸሚያ ሰነዱን ማጸደቅ እንደሚከናወን ሀትሪክ ያገኘችው መረጃ ያስረዳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...