መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ በተጫዋች ጌታነህ ከበደ ላይ የሰጠው ውሳኔ የፀና መሆኑን አሳወቀ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ በተጫዋች ጌታነህ ከበደ ላይ የሰጠው ውሳኔ የፀና መሆኑን አሳወቀ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በደብዳቤ ቁጥር 2/ኢ.እ.ፌዴ.6/2441 በቀን 09/10/2014 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሜቴ በ16/09/2014 ዓ.ም የወሰነውን ውሳኔ የሚሽር ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር መላኩ ይታወቃል።

በዛሬው እለት የአክስዮን ማህበሩ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ ለክለቡ እና ለተጫዋቹ ባሳወቀው መሰረት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በተጫዋች ጌታነህ ከበደ ላይ የተወሰነውን ውሳኔ የሻረበት መንገድ የህግ ክፍተትና የአካሄድ ችግር ያለበት መሆኑን በመግለፅ የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ከዚህ በፊት በተጫዋቹ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ(የሶስት ጨዋታ እና የገንዘብ ቅጣት) የፀና መሆኑን አሳውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...