መነሻ ገጽ ዜናዎች የሲቲ ካፑን ዋንጫ ባህርዳር ከተማ የሚያሸንፍ ከሆነ የመውሰድ መብት አግኝቷል
ዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

የሲቲ ካፑን ዋንጫ ባህርዳር ከተማ የሚያሸንፍ ከሆነ የመውሰድ መብት አግኝቷል

አጋራ
አጋራ

ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ ክለቦች የሲቲ ካፑን ዋንጫ የመውሰድ መብት እንዳላቸው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

ፌዴሬሽኑ እንደገለጸው “ከውጪ የመጡ ክለቦች ቢያሸንፉ ዋንጫ ይከለከሉ ነበር ወይ ?” በማለት ጠይቆ “በቀጣይም ባህርዳር ከተማ ካሸነፈ ዋንጫውን የመውሰድ መብት አለው” ሲል አስረድቷል።

የከተማውን ዋንጫ የክልል ክለቦች እንዳይወስዱ የሚደነግግ ህግ የነበረ ቢሆንም ህጉ ካሁን በኋላ እንደማይሰራ ፌዴሬሽኑ ገልጿል።
የአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ባህርዳር ከተማ ተሳክቶለት ውድድሩን በበላይነት ካጠናቀቀ የአዲስ አበባ ከተማን ዋንጫ የወሰደ የመጀመርያው የክልል ክለብ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...