የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው በመስከረም ወር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ።
የብሔራዊ ቡድኑ አባላት ዝግጅታቸውን ከነሀሴ21/2013ዓ.ም ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ የሚያከናውኑ ሲሆን፤ ጥሪ የተደረገላቸው የብሔራዊ ቡድኑ አባላት የፊታችን አርብ ነሀሴ21/2013ዓ.ም ወሎ ሰፈር በሚገኘው የኢ.እ.ፌ ጽ/ቤት ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ ሪፖርት እንዲያደርጉ ይጠበቃል።
ከአዲስ አበባ ከተማ
1. ቤተልሔም ታምሩ
2. አብነት ለገሰ
3. በሻዱ ረጋሳ
ከአዳማ ከተማ
1. ናርዶስ ዘውዴ
2. እየሩሳሌም ሎራቶ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1. አረጋሽ ካልሳ
2. ታሪኳ ዲቤሳ
3. ትዕግስት ሀይሌ
4. ብዙአየሁ ታደሰ
5. ፎዚያ መሐመድ
የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ
1. አርያት ኦዳንጎ
2. የምስራች ሞገስ
3. ንግስት በቀለ
ከድሬ ዳዋ ከተማ
1. ጸጋነሽ ወላና
2. ማዕደን ሳህሉ
3. ብርቄ አማረ
4. ቤቲ ዘውዴ
5. ትሁን አየለ
6. ፍሬወይኒ አበራ
ከባህር ዳር ከተማ
1. ባንቺአየሁ ደመላሽ
ከአርባ ምንጭ ከተማ
1. መስከረም ኢሳያስ
ከኢትዮ ኤሌክትሪክ
1. ዮርዳኖስ ሙዝ
2. ፋና ዘነበ
3. ሲሳይ ገ/ህዋት
ከቅዱስ ጊዮርጊስ
1. እየሩሳሌም ወንድሙ
2. ንግስት አስረስ
ከቦሌ ክ/ከተማ
1. መአዛ አብደላ
ከአቃቂ ቃሊቲ
1. ማክዳ አሊ
2. ሄለን መሰለ
ከመከላከያ ስፖርት ክለብ
1. ገነት ሀይሉ
2. ቤቲ በቀለ
3. ነፃነት ፀጋዬ
4. መሳይ ተመስገን
5. ኤልሳቤት ብርሃኔ
ከዲላ ከተማ
1. ቱሪስት ለማ
2. ፀገነት ግርማ
3. መስከረም መንግስቱ
ከሐዋሳ ከተማ
1. ረድኤት አስረሳኸኝ
2. አይናለም አሳምነው
3. አባይነሽ አርቂሎ
© EFF
አስተያየት ይስጡ