መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ ” ከዋሊያዎቹ ጋር ያደረግነው የሜዳችን ጨዋታ ማሸነፍ አይገባንም ነበር ” ሀሚዱ ጂብሪላ የኒጀር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት
ዋልያዎቹዜናዎችየአፍሪካ ዋንጫየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

” ከዋሊያዎቹ ጋር ያደረግነው የሜዳችን ጨዋታ ማሸነፍ አይገባንም ነበር ” ሀሚዱ ጂብሪላ የኒጀር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት

አጋራ
አጋራ

 

በእልህ እና በቁጭት የዛሬውን ጨዋታ ከድንቅ እንቅስቃሴ ጋር ማሸነፍ የቻሉት ዋልያዎቹ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛሉ ።

ከቀናት በፊት ኒጀር ላይ በሚያስቆጭ ሁኔታ ሽንፈትን ካስተናገዱ በኋላ የኒጀር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለዋልያዎቹ አባለት መሸነፍ እንደማይገባን እና በመልሱ ጨዋታ ይህን ውጤት እንደሚቀለቡሱት መናገራቸውን ለማወቅ ችለናል ።

የኒጀር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሀሚዱ ጂብሪላ አያይዘውም በጨዋታው ተበልጠው እንደነበር አምነው ለብሔራዊ ቡድናችን በኒጀርም በዛሬው ዕለትም ከፍተኛ የሞራል ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል ።

© photo – Afroto

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...