መነሻ ገጽ ዜናዎች የ2013 የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ከተማ ታውቋል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2013 የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ከተማ ታውቋል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ከተማ  ታወቀ !

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ መጋቢት ሰባት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት ውድድሮች ሳይካሄዱ ሲቆዩ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የ2013 የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታህሳስ 3 መሆኑ ሊግ ኮሚቴው ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ማሳወቁ ይታወቃል ፡፡

በዚህም መሰረት የ2013 የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ታህሳስ3/2013 በ6 ስታዲየሞች እንዲጀመር  ሲወሰን  የመጀመሪያዎቹ 40 ጨዋታዎች ማለትም በአንድ ሳምንት 8 ጨዋታዎች እሚከናወኑ ሲሆን አምስት ሳምንታት አዲስአበባ ላይ እንደሚከናወኑ ሀትሪክ ስፖርት ያገኘችው መረጃ ይጠቁማል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...