መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሀዲያ ሆሳዕናን ሃላፊነት በፊርማው አጽንቷል
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሀዲያ ሆሳዕናን ሃላፊነት በፊርማው አጽንቷል

አጋራ
አጋራ

 

ሰበታ ከተማን ሊይዝ ነው ተብሎ በከፍተኛ ሁኔታ ሲወራበት የነበረው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ መሆኑ ተረጋግጧል::

አሰልጣኙ በትላንትናው ዕለት ፌዴሬሽን ጽ/ቤት በመገኘት የሀዲያ ሆሳዕና አሠልጣኝ መሆኑን በፊርማው በማረጋገጥ ሲራገብ የነበረው ወሬ ብቻ መሆኑን አረጋግጧል፡፡  ይህም የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ መላኩ ማዶሮ አሰልጣኙ የትም አይሄድም ያሉትን አቋማቸውን ያሳየ ሆኗል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...