መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት ሚያደርገው ጨዋታ ቀጥታ የቴሌቪዥን ሽፋን ሊያገኝ ነው
መቐለ 70 እንደርታአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት ሚያደርገው ጨዋታ ቀጥታ የቴሌቪዥን ሽፋን ሊያገኝ ነው

አጋራ
አጋራ

መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት ሚያደርገው ጨዋታ ቀጥታ የቴሌቪዥን ሽፋን ሊያገኝ ነው

በክለቡ ታሪክ የመጀመርያ የሜዳው የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ሚያደርገው መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታው በቴሌቪዥን ሽፋን ሚያገኝበት እድል እግኝቷል።

በ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለቡን የሜዳ ጨዋታዎች ቀጥታ ሲያስተላልፍ የነበረው ትግራይ ቴሌቪዥን እሁድ ነሐሴ 19 በቅርቡ በካፍ ፍቃድ ተሰጥቶት የመጀመርያ ኢንተርናሽናል ጨዋታውን በሚያስተናግደው ትግራይ ስታድየም ላይ ሚካሄደውን ጨዋታ በቀጥታ እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...