ፋሲል ከነማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት አፄዎቹ የግራ መስመር ተከላካያቸውን አምሳሉ ጥላሁን ( ሳኛን ) ውል ማራዘማቸው ተሰምቷል ።

በፋሲል ከነማ ክለብ በጠንካራ እንቅስቃሴዎቹ እና መሪነቱ የሚታወቀው አምሳሉ ጥላሁን በአፄዎቹ ቤት ለተጨማሪ ዓመት የሚቆይ ይሆናል ።

ከፋሲል ከነማ ወጣት ቡድን ጀምሮ መጫወት የቻለው አምሳሉ ጥላሁን በአውስኮድ ፣ ዳሽን ቢራ እንዲሁም ከ 2009 የውድድር ዓመት ጀምሮ አፄዎቹን በማገልገል ላይ ይገኛል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor