ጀማል ጣሰውና ወልቂጤ ከተማ ተለያዩ…

ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው ግብ ጠባቂው ጀማል ጣሰው ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል።

መረጃዎች ተጨዋቹ ከክለቡ አመራሮች ጋር በተፈጠረ የሃሳብ ልዩነት ለመለያየት በመስማማት ከትላንት ጀምሮ ከልምምድ በመቅረት ሁለቱም መለያየታቸው ታውቋል። ተጨዋቹን ለማነጋገር ያደረኩት ጥረት የግል ስልኩ ዝግ በመሆኑ ሳይሳካ ቀርቷል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport