የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ቡድን አሰላለፍ !

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ በድን ለሴካፋ ውድድር ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ረቡዕ ህዳር 16 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚያደርገው የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ የተጫዋቾች አሰላለፍ.

የቡድኑ አምበል ፀጋአብ ዮሐንስ ኩሳ

ግብ ጠባቂ

  1. ዳግም ተፈራ ፀጋዬ

ተከላካዮች
1.ፀጋአብ ዮሐንስ ኩሳ

  1. ፀጋሰው ድማሙ ፊታሞ
  2. ወንድምአገኝ ማዕረግ መሰለ
  3. ዘነበ ከድር አብዲ

አማካዮች

  1. ሙሴ ካባላ ካንኮ
  2. አብርሃም ጌታቸው ሀብቴ
  3. ተመስገን በጅሮንድ አላንቦ

አጥቂዎች

  1. በየነ ባንጃ ባይሳ
  2. መስፍን ታፈሰ ልመንህ
  3. ብሩክ በየነ ባልቻ

@hatricksport

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team