ዛሬም እንደ ሁሌው ሀትሪክ ቀጠሮዋን አክብራ
ነገ ጠዋት በእጅዎ ትገባለች…..

በሀገር ውስጥ ዘገባዋ፡-

*…ሰበታ ከተማ የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የአንድ አመት
ክፍያ ይሰጠኝ ብሏል…አሰልጣኙ የተላከው ደብዳቤ
አልደረሰኝም እያለ ነው…..

*…በአስቸጋሪ ሁኔታ ከመቀለ በአፋር በኩል አዲስ አበባ
የገባው አሚን ነስሩ ስለ መቀለ ቆይታው የሚለን አለ….

*…ኢትዮጲያ ቡና የዑጋንዳዊውን ቦባን የ6 ወር ደመወዝ
በመክፈሉ በፊፋ የተጣለበት የዝውውር ዕገዳ ተነስቷል…

*…ታንዛኒያ ያሉት ከ20 አመት በታች ብ/ቡድን አባላት ማሊያ የአምብሮ ቱታ የአዲዳስ ካምፓኒዎች ምርትን
ለብሰው ተጉዘዋል…. ለምን? ምላሽ አለን…….

*…የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ድልድል አወዛግቧል…
የመከላከያና አቃቂ ቃሊቲ ምድብ ቅየራ ቅሬታ አስነስቷል…

ከውጪ ዘገባዎች፡- የእግርኳስ ጣኦቱ ዕልፈት…
…..የኒኮላስ ፔፔ ምሽት….
……የብሩኖ ፈርናንዴዝ ተጽዕኖ….
……..የላምፓርድና ኦሊቪዬ ዢሩ ግንኙነት….

እንዲሁም ሌሎች ያልተደመጡ አዳዲስ መረጃዎችን ነገ ጠዋት ሀትሪክ ላይ ይጠብቁ….

…..የኢትዮጲያ ሰላም ይጠበቅ….. ........አሪፍ ቅዳሜና እሁድ ይሁንላችሁ.....

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team