ዋልያዎቹ ኒጀር በሰላም ገብተዋል !

 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ 5:00 ሰዓት በረራ በኋላ በኒጀር ኒያሚ አውሮፕላን ማረፊያ በሰላም ደርሷል።

ዛሬ ረፋድ አምስት ሰዓት ላይ ከአዲስ አበባ ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተነሳው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 10:15 ሰዓት ላይ በሰላም ኒያሚ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል ።

በአሁኑ ሰዓት በተዘጋጀላቸው ሆቴል NOOM HOTEL NIAMEY ማረፊያችውን ማድረገቻውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor