ወዳጅዎ ሃትሪክ
ነገም ቀጠሮዋን ታከብራለች

……ወዳጅዎ ሃትሪክ
ነገም ቀጠሮዋን ታከብራለች….

በሃገር ውስጥ ዘገባዋ፦ አሸብር ወለየው ሙሉጌታ ከበደ የሳምንቱን ወጉን ቀጥሏል.....

*..አብዛኛው ዲያስፖራ ፓርኪንግ ነው የሚሰራው ማለትህ ሰዎችን አስቆጥቷል
ምላሽህ ምንድነው? የተባለው ኮከቡና እውነትን ተጋፋጩ ሙሉጌታ እንዲህ ሲል መልሷል፡-
” እውነቱን እንናገር የፓርክ ስራኮ ጥሩ ነው የውሻ ሽንት እናሸና አልነበር እንዴ ?”ሲል እውነቱን አፍረጥርጧል…ሌሎች አስገራሚ መረጃዎችንም ነገም ይጠብቁ…

*..ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ወደ
ሰበታ ከተማ አቅንቷል…

*..ኢትዮ.ኤሌክትሪኮች ከፌዴሬሽኑና ከታፈሰ ተስፋዬ ጋር ተፋጠዋል….
የክለቡ አመራሮች ክፈሉ ተብለን ከተገደድን ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት እንወስደዋለን እያሉ ነው..

*…3 አባላት ያሉት የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ላይ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው…
በየ3 ቀን የሚካሄደው የዘንድሮ ውድድር ላይ የኮሚቴው የውሳኔ መንቀራፈፍ ሌላ ስጋትም ሆኗል…

*..የፕሪሚየር ሊጉ ዕጣ ማውጣት ዛሬ ካፒታል ሆቴል ላይ ይካሄዳል…

….በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የተሰናበተው የሀዋሳ ከተማው መስፍን ታፈሰ ይናገራል….
“ከኢኳቶሪያል ጊኒ የመመለሺያዬን ቀን ዛሬ አርብ ረቡዕ እያሉ አዘገዩብኝ ለዚህም ይቅርታ እጠይቃለሁ”ብሏል፡፡.....በውጪ ዘገባዋ:-

ስለ ዝላታን ኢብራሂሞቪች.. ስለ ኦባሚያንግ ከግብ አስቆጣሪነት መራቅ….
ስለ ፓትሪስ ኢቭራ አዲስ የፍቅር ህይወት…ስለ ጆዜ ሞውሪንሆ ዳግማዊ ትንሳኤ…ስለ ሊቨርፑልና ሌሎች ጉዳዮች አዲስና ያልተሰሙ ታሪኮችን ይዛላችሁ በቀጠሮዋ ሰአት ትገኛለች……

የቅዳሜ ጠዋት ቀጠሮዎን ከሀትሪክ ጋር ሲያደርጉ ይጠቀማሉ ይዝናናሉ…

…..ቅዳሜና እሁድዎ የተባረከ ይሁን ….
…..ሰላማችሁ ይብዛ…..
… የሀትሪክ ምኞት ነው …..

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team