መነሻ ገጽ LIVESCORE ካራ ብራዛቪል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኮንፌዴሬሽን /LIVESCORE/ ይከታተሉ
LIVESCOREቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ

ካራ ብራዛቪል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኮንፌዴሬሽን /LIVESCORE/ ይከታተሉ

አጋራ
አጋራ

 

የአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካኘ

                

 

ረቡዕ ሚያዚያ 10 ቀን 2010

AGG-(1-1)

 FT
ካራ ብራዛቪል 
   1-0
ቅዱስ ጊዮርጊስ

*በመለያ ፍፁም ቅጣት ምት ካራ ብራዛቪል 4-3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙሩ ማለፉን አረጋግጧል።


የፍፁም ቅጣት ምት የቀጥታ ስርጭት!

መደበኛው የጨዋታ ክፍል ጊዘ 1—1 በመጠናቀቁ ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ሄደዋል።

ካራ ብራዛቪል የመጀመሪያውን ፍፁት ቅጣት ምት አስቆጥሯል። 1–0

አበባው ቡጣቆ የመጀመሪያውን ምት አቆጥሯል። 1–1

ካራ ሁለተኛውን ፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። 2–1

ቅዱስ ጊዮርጊስ 2ኛው የፍፃም ቅጣት ምትን አስቆጥሯል። 2—2

ካራ ብራዛቪል 3ኛውን ፍፁም ቅጣት ምት ሳያስቆጥሩ ቀርተዋል። 2 —2

ቅዱስ ጊዮርጊስ 3ኛውን የፍፁም ቅጣት ምት ሳይስቆጥር ቀርቷል። 2–2

ካራ ብራዛቪል 4ኛው የፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። 3—2

ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛውን የፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። 3—3

ካራ ብራዛቪል 5ኛውን የፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። 4—3

ቅዱስ ጊዮርጊስ 5ኛውን የፍፁም ቅጣት ምት ሳይስቆጥር ቀርቷል። 4—3

*

በዚህ ውጤት መሰረት ካራ ብራዛቪል በመለያ ምት ቅዱስ ጊዮርጊስን 4—3 በማሸነፍ ወደ ካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ውስጥ መግባቱን ማረጋገጥ  ችሏል።

 *ምንጭ የፈረሰኞቹ ገጽ

 


ካርዶች

 


አሰላለፍ

ሮበርት ኦዶንኮራ
አብዱልከሪም መሃመድ
ሳላሃዲን በርጌቾ
ምንተስኖት አዳነ
መሃሪ መና
አብዱልከሪም ኒኪማ
ሙሉአለም መስፍን
ጋዲሳ መብራቴ
በሀይሉ አሰፋ
አሜ መሃመድ
አቡበከር ሳኒ 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በቢጂአይ ኢትዮጵያ ስፖንሰር ሊደረግ ነው

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀድሞው አጋሩ ጋር በድጋሚ ለመጣመር ውይይት አድርጓል። አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞው ተጫዋቾች ማህበር አቋቋሙ

የቅዱስ ጊዮርጊስን ችግር ለመቅረፍ ያለመ በቀድሞው ተጫዋቾች የተሰየመ ማህበር በዛሬው ዕለት በይፋ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የሽግግር ኮሚቴ ሰብሳቢና ምክትል ሰብሳቢ መረጠ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ካጋጠመው ውስጣዊ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመው የሽግግር ኮሚቴ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፈረሰኞቹ የሰላም ውይይት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል…..

... ከሳሹ ወገን ዛሬ ቦርዱ ሃላፊነቱን መልቀቁን በይፋ ማሳወቅ አለበት እያለ ነው...