መነሻ ገጽ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኣፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ
አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኣፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ

አጋራ
አጋራ

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኣፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ ካፍ ሚያዘጋጃቸውን ውድድሮች በከፍተኛ ብቃት መምራቱን የቀጠለው ባምላክ ተሰማ በኣፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ በግብጹ ክለብ ኣልኣህሊ እና በኣልጀርያው ኤል ሴቲፍ ሚካሄደውን የግማሽ ፍፃሜ ኣንደኛ ዙር ጨዋታን በመሃል ሜዳ መሪነት ይመራል።በሩብ ፍፃሜ በውጥረት የተሞላውን የኤስፔራንስና ኤትዋልደ ሳህል ጨዋታን በብቃት የመራው ባምላክ ከሁለት ሳምንት በኃላ በኣፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዳካር ላይ ሚካሄደውን የሴኔጋል ና ሱዳን ጨዋታ እንደሚመራ ይታወቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...