አዲስ ነገር ከሀትሪክ ሀትሪክ በመፅሔቶዎ መጣችልዎ፤ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች፤ እንዳታመልጥዎ

አዲስ ነገር ከሀትሪክ
ሀትሪክ በመፅሔቶዎ መጣችልዎ፤ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች፤ እንዳታመልጥዎ
የመጀመሪያዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው አሁን ደግሞ በየ15 ቀኑ ለንባብ የምትበቃ ደረጃውን የጠበቀ ባለቀለም የስፖርት ይዛ ነገ /ቅዳሜ/ ማለዳ እጅዎ ትገባለች።
– የኢትዮጵያ ቡናው ተደናቂ ተጨዋች አቡበከር ናስር በክለቡ፣ በሚወዳቸው ደጋፊዎቹ በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌና በግል ህይወቱ ዙሪያ ያልተሰማ አዲስ መረጃ በተለይ ለሀትሪክ መፅሔት
– በቅዱስ ጊዮርጊስ እያንፀባረቀ ያለው አቤል ያለውም በአዲስዋ መፅሔት አዲስና ያልተሰማ አስገራሚ ቃለ-ምልልስ ሰጥቷል። “ሶስት ዓመት ያለ ዋንጫ? ጊዮርጊስን አይመጥንም” ይላል። ከዚህ በተጨማሪ በግል ህይወቱና በሌሎች ጉዳዮች ብዙ ብሏል።
-የፋሲል ከነማውና የብሄራዊ ቡድኑ ቁልፍ ሰው ሱራፌል ዳኛቸው የክለቡን ተጨዋቾች ሚስጥር ለመጀመሪያ ጊዜ ለሀትሪክ ተንፍሷል።
-ጥርስ በማያስከድኑ ቀልዶቹ የምናውቀው ተወዳጁ ኮሜዲያን ደረጀ ኃይሌ ብዕሩን ከሀትሪክ ጋር አገናኝቶ እያዝናና ቁም ነገር ሊያስጨብጠን ተወጋጅቷልና ቀጠሮት ነገ ቅዳሜ ከምትወጣው አዲስዋ ሀትሪክ የስፖርት መፅሔት ጋር ይሁን።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team