መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ አሁንም እንደ በፊቱ ቀጠሮ ላይ ቀልድ አናውቅም ከተባሉ ያለጥርጥር አባባሉ የሃትሪክ ነው….
እንዳልነው ነገ ጠዋት በቀጠሮው ሰአት እንገኛለን
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

አሁንም እንደ በፊቱ ቀጠሮ ላይ ቀልድ አናውቅም ከተባሉ ያለጥርጥር አባባሉ የሃትሪክ ነው….
እንዳልነው ነገ ጠዋት በቀጠሮው ሰአት እንገኛለን

አጋራ
አጋራ

አሁንም እንደ በፊቱ ቀጠሮ ላይ ቀልድ አናውቅም ከተባሉ ያለጥርጥር አባባሉ የሃትሪክ ነው….
እንዳልነው ነገ ጠዋት በቀጠሮው ሰአት እንገኛለን

*… ሀትሪክ ሰሪው የፈረሰኞቹ ማስፈራሪያ ጌታነህ ከበደ በሃትሪኩ የተሰማውን ደስታውን ገልጿል… የመጀመሪያው ሃትሪክ የሰራበትን ኳስ ወሳጅ ሆኗል….

*… የሰበታ ከተማው ፍጹም ገ/ማርያም በምወደው እግርኳስ ላይ መሀል ሰፋሪ አይደለሁም ለገንዘብ ብሎ ከአቅም በታች የሚጫወት ቡድንም የለንም ብሏል ከሀትሪክ ጋር በነበረው ቆይታ ….

*… ማራኪ ሱፍ በመልበሱ የሚታወቀው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ስለ ክለቡ ባህርዳር ከተማና ሌሎች ጉዳዮች በተለይ ለሀትሪክ የሚሰማውን ተንፍሷል…

ከውጪ ደግሞ፦

*….በመላው አለም የሚጠበቀው የሊቨርፑልና የማን.ዩናይትድ ጨዋታ እሁድ ምሽት አንፊልድ ላይ ይካሄዳል…በዚህ ጨዋታ ዙሪያ ልዩ ዘገባም ተካቶበታል

*… ወጣቱ ፈረንሳዊ ኮከብ ኬሊያን ምባፔ ወድ ሪያል ማድሪድ ያቀና ይሆን? ዘገባ ይዘናል…

*…ፒየር ኤምሬክ ኦባሜያንግ ቡድኔ ውጤታማ ይሁን እንጂ ግል አለማስቆጠሬ ብዙም አያስጨንቀኝም እያለ ነው…

ነገ ጠዋት ሀትሪክ እጅዎ ስትገባ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎች አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያገኛሉ …..

ነገ ጠዋት ሀትሪክን በእጅዎ ቢያስገቡ
ይጠቀማሉ ይዝናናሉ……

……ቅዳሜና እሁድዎ የተባረክ ይሁን…….

HatricSport

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...