ቃሏን ጠባቂዋ ሀትሪክ
ነገም ጠዋት ወደርሶ ትመጣለች …….*…በቢግ ኢንተርቪው አምዷ ከፈረንሳይ ድምጹ የተሰማው የቀድሞ ተጨዋች ግርማ ሳህሌ ተጨዋቾቻችን እንደ ብር ሀገር ውስጥ ብቻ አያገልግሉ እንደ ዶላር ከሀገር ውጪ ሊሰሩ ይገባል ሲል ይመክራል…..

*….ፈረሰኞቹ የ20 አመት ባለ ልምዱን ጀርመናዊውን የመልበሻ ክፍል አለቃ ኸርነስት ሚደንድሮፕን በይፋ ሾመዋል….የክለቡ የቦርድ ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገ/መስቀል ለሁለት አመት ዋንጫ ያጣንበት ሳይሆን የተነጠቅንበትና የተቀማንበት ነው ሲሉ ተናግረዋል……

*…መከላከያዎች አሁንም በሁለት ተጨዋቾቻቸው ተከሰዋል የአንደኛው ውል በቁጥር 3 አመት ሲል በፊደል ግን ሁለት አመት ይላል…የቱ ነው ትክክል….? ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ቶሎ ለማደግ ስለፈለግን ነው ብለው ከቡድኑ ውጪ ባደረጉት ግብ ጠባቂ ምትክ የመቀለ 70 3ኛ እና የአዳማ 2ኛ ግብ ጠባቂን አስፈርመዋል……

*…የዋሊያዎቹ ስጋትና የአሰልጣኙ ተስፋ…
በርግጥስ የወፈሩና ለጨዋታ ያልተዘጋጁ ተጨዋቾች የሉም…?

*…የሰበታ ከተማው ቡልቻ ሹራ ሰበታን ውጤታማ ከማድረግ ባሻገር የሊጉን የግብ አግቢነት ክብር ለመስበር ተዘጋጅቻለሁ እያለ ነው…..

ከውጪ መረጃዎቻችን…….

*…የማን.ዩናይትድን ደስታ ስለመለሰው
ማርክ ራሽፎርድ …..
*..የአርሰናል የድል ምስጢር ስለሆነው
ኦባሚያንግ …
*..ስለ ነገው የኤልክላሲኮ ፍልሚያ ….
*…የጆዜ የዩሮፓ ሊግ አዲሱ ህልም እና
ሌሎች አዳዲስ መረጃዎች ነገ ጠዋት ሀትሪክን በእጅዎ ሲያስገቡ ያገኟቸዋል…

…..ቅዳሜና እሁዳችሁ የተባረከ የሰላምና
የዕረፍት ይሁንላችሁ…..

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team