ቃሏን አክባሪ የሆነችውን ሀትሪክን        ነገ ጠዋት  ይጠብቋት….

ቃሏን አክባሪ የሆነችውን ሀትሪክን
ነገ ጠዋት  ይጠብቋት….

በሀገር ውስጥ ዘገባዋ…..

…የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሹመት አነጋጋሪና ውዝግብ
የፈጠረ ሲሆን የስፖርት ቤተሰቡን  ለሁለት ከፍሏል….
አሰልጣኝ ሰውነትና  ድምጽ የሰጡት 7ቱ አመራሮች
ምን ተባባሉ…?
እውነት አብርሃም   መብራቱ ማስጠንቀቂያ
አልተሰጠውም…? ነገ ጠዋት ሀትሪክን ካነበቡ ብቻ
ምላሽ ያገኛሉ…!!
…..የኮከቧና የሙሽሪቷ ሎዛ አበራ አዲስ አለም ይኮመኮማል
……የሊግ ካምፓኒው  ስርነቀል ውሳኔዎች……
…..የዮናስ በርታ አሪፍ ቃለ ምልልስ….

    ከውጪ ደግሞ የሰኞ ምሽቱ  የሊቨርፑልና አርሰናል
ፍልሚያ የሚገልጽ ዘገባ….ስለ ማን.ዩናይትድ..አርሰናል..
ቸልሲ…ስለ ሱዋሬዝ  ስንብትና ሌሎች ዘገባዎች ይጠብቁ

…. ነገ ጠዋት ሃትሪክን በእጅዎ ያስገቡ…..

….መልካም የደመራ በዓል…..
….መልካም የመስቀል  በዓል……

…….መልካም ቅዳሜና  እሁድ
ይሁንላችሁ…….
visit https://wwwwHatricksport.net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team