ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበሯን ቀጥላለች
ነገ ጠዋት በእጅዎ ትገባለች….

በሀገር ውስጥ ዘገባዋ… ኒጀር ላይ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥሮ በወታደራዊ ሰላምታ ለመከላከያ ሃይሉ ያለውን አጋርነት

ያሳየው አማኑኤል ገ/ሚካኤል እንግዳችን ነው

*..አሰልጣኝ ከአሰልጣኝ ማወዳደር አልሻም ነገር ግን በሁለት አሰልጣኞች ነጻነት ይሰማኛል ይላል…

*…መከላከያዎች በሰሚር ነስሮ ክስ ተረተዋል
ዊሊያምና ወኪሉ ጢሞቲዎስ ባዬም አልተግባቡም….
ተጨዋቹ ወኪሉ እያስፈራራኝ ነው ይላል
ወኪሉ ውሸት ነው ሲል ያስተባብላል….

*..በውዝግብ የተሞላው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ እሁድ በጁፒተር ሆቴል ይካሄዳል…. ....ኢንጂነር ሃ/የሱስ ፍሰሃና ኢንስፔክተር የኔነህ በቀለ

ለፕሬዝዳንትነት ተፋጠዋል…..

*…የአይዛክ ኢሴንዴ ዝውውር እያነጋገረ ነው
እንዴት ፈረመ? ለሚለው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ዝምታን መርጠዋል….

*…የዋሊያዎቹ ተከላካይ አስቻለሁ ታመነ ፡- ያሸነፍነው
በደረጃዋ የምትበልጠንን ኒጀርን ነው ይላል…

በውጪ ዘገባዋ፡-የልጅነት ህልሙን ስላሳካው
ጋብርኤል ማጋሊስ… ስለ ቸልሲው ቤን ቼልዊል
ስለ ማን.ዩናይትዱ አዲስ ፈራሚ ዶኒ ቫንደቤክ…
ሴስክ ፋብሪሃዝ ስለ ብሄራዊ ቡድኑ እንዲሁም ሌሎች
አዳዲስ ዘገባዎች በነገው የሃትሪክ ዕትም ላይ ይጠብቁ.. ....ሰላም ለኢትዮጵያውያን.... ..... መልካም ቅዳሜና እሁድ ይሁንላችሁ...

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team