ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል

*….የኢትዮዺያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የኢትዮዺያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ እየተቆራቆሱ ነው….
“መንግስት ጣልቃ ከገባ ሀገሪቱን አስቀጣለሁ የሚለው መታሰብ የለበትም ከዚህ በፊት እግር ኳሱ መቀጣቱ ራሱ የእግር እሳት ነው” ስትል ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ተናግራለች።

*……”ከኮትዲቭዋር ድላችን በኋላ ከእኛ ብሄራዊ ቡድን ጋር መጫወት የማይፈልግ አገር የለም” ሲሉ የኢት.እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናገሩ።

*….”ይህ ቡድን አስቀድሞ ቢኖር ኖሮ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድላችን ሙሉ በሙሉ ይሆን ነበር አሁንም ተስፋ አንቆርጥም”ሲል አጥቂው
ጌታነህ ከበደ ተናግሯል።

*…ካሳዬ እንኳን በስልጠናው በሰብእናው የምትወደው ነው ከእሱ ከተለየሁ በኋላ መጫወት ሁሉ አቅቶኝ ነበር ስልጠናው ለቡናም ለሀገርም ይጠቅማል” ሲል
ተስፋሁን ጋዲሳ /ኮል/ ተናግሯል።

ከውጪ ዘገባዎቻችን:-

*….ፖል ፖግባ ማን ዩናይትድን ለሩብ ፍጻሜ አብቅቷል በጨዋታው ዙሪያ መረጃዎችን ይዘናል….

*….የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ ርናንድ ሌኖ የቡድን አጋሮችን አስጠንቅቋል….”በተገኘው ድል ብደሰትም የነበረን አቋም ጥሩ አልነበረም” ብሏል….

*…… ፕሪሚየር ሊጉን በሻምፒየንስ ሊጉ
ለመወከል 9 ክለቦች ተፋጠዋል….

*…..የሊቨርፑሉ ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከር “የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን በድጋሚ ማሸነፍ እፈልጋለሁ” ሲል ተናግሯል።

እርስዎ ብቻ ቀጠሯችንን አክብረው ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ ተዝናንተው ቁምነገር የሚጨብጡበት አዳዲስ መረጃዎችንን የሚያገኙበት ይሆናል…..

ቅዳሜና እሁዳችሁ
የተባረከ ይሁን……

https://www.Hatricksport.net
https://www.Hatricksport.com

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team