ሀትሪክ በቀጠሮዋ ቀን ነገ
    እንደልማድዎ ይጠብቋት….አሁንም ቀጠሮ አክባሪ ናት…

ሀትሪክ በቀጠሮዋ ቀን ነገ
    እንደልማድዎ ይጠብቋት….አሁንም ቀጠሮ አክባሪ ናት…

…..በሀገር ውስጥ ዘገባዋ…..

*…የአሸብሩ የተንኮሉና የንጉሱ ሙሉጌታ ከበደ
     ያልተሰሙና ያልተነገሩ የ13 አመት  በድል
      ያሸበረቀ የእግርኳስ ገድል  በሃትሪክ ብቻ….

*…የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ  “ተጨዋቾቼ ገና ከ7 ወር
    በፊት ወደነበረው አቋማቸው አልተመለሱም” ይላል..
  የግብ ጠባቂዎቹ አሰልጣኝ ደሳለኝ ገ/ጊዮርጊስ ደግሞ
” አብዛኞቹ ግብ ጠባቂዎች ወፍረው መጥተዋል” ይላል…
 
*…ኢትዮጲያና ሱዳን 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል
   ይህን የወዳጅነት ጨዋታ  ለመካሄዱ ዋነኛ  ምክንያት
  ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መሆኑን ያውቃሉ..?

*… ኢትዮጲያ ቡና በ45 አመት ታሪኩ ለክለቡ የማይረሳ ድጋፍ
      ላደረጉ 160 ሰዎች ዛሬ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል
       የዕውቅና  መርሃ ግብር አዘጋጅቷል…

*..ሎዛ አበራ ንግድ ባንክን ከ5 አመት በኋላ  ከፕሪሚየር
  ሊጉ ድል ለማገናኘት  ከአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ጋር
  ተጣምራለች..

*..የሁለቱ የመከላከያ ተጨዋቾችና የክለቡ እሰጥ አገባ ወደ ፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ተመርቷል…..

የኢትዮጲያ ቡናው ሀብታሙ ታደሰ….ቡናን ባለድል ማድረግ ኮከብ ግብ አግቢ መሆን ለብሄራዊ ቡድን መጫወትና ከሀገር  ውጪ ወጥቶ መጫወት ህልሜ ነው ይላል….

…..ከውጪ ዘገባዎች  ደግሞ……

  በርካታ ያልተሰሙ የአርሰናል ማን.ዩናይትድ ሊቨርፑል ቸልሲ ማን.ሲቲ  እንዲሁም የላሊጋው ክለቦችና ሌሎች ዘገባዎች  ተካተውበታል….

    ቅዳሜና እሁድዎ የተባረከና የሰላም  ይሁን
        …ይሄ የሃትሪክ ድምጽ ነው..
https://www.Hatricksport.net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team