መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ በቀጠሮዋ ቀልድ አታውቅም
ነገም በሰአቷ ይጠብቋት…..
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ በቀጠሮዋ ቀልድ አታውቅም
ነገም በሰአቷ ይጠብቋት…..

አጋራ
አጋራ

በሀገር ውስጥ ዘገባዋ…

*…..ከመቀለ ከትልቅ ፈተና በኋላ እንደገና መወለድ ነው ባለው ተአምር አዲስ አበባ የገባው ዳንኤል ደምሴ ይናገራል…

ትልቅ ፈተና ነው በተአምር ነው የተረፍኩት በመቀለ ቆይታዬ ራበን ሲባሉኮ መንግስታችሁ ያብላችሁ ይሉን ነበር ማነው መንግስቴ…በማለት ምሬቱን አስፍሯል
።ምናልባት ከሞትኩ ለቤተሰቦቼ አርዳቸው ብሎ ለጓደኛው የሰጠው ደብዳቤ እንደነበርም ይናገራል…አስገራሚውን ታሪክ ይከታተሉ

*…ከ77 አመት በኋላ ገንዘብ አመንጪ የሆነው ፕሪሚየር ሊግ ነገ ሲጀመር የባህርዳር ከተማው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የፈረሰኞቹ ሙላለም መስፍን
/ዴኮ/ የቡናማዎቹ ደረጄ ወንድሜነህ ስለ ሊጉ የሚሰማቸውን ተናግረዋል….

በውጪ ዘገባዋ***

*…የማንቹሪያን ደርቢ በቀዮቹና ሰማያዊያኑ መሃል ይካሄዳል ማን ያሸንፍ ይሆን?

*…ሁለት መልክ ስላለው አርሰናልናበወጣቶቹ ተስፈኞች ብቃት ስለተደሰተው የቸልሲ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የተዘጋጀ ዘገባም አለ
እንዲሁም ከሌሎች ትኩስ ዘገባዎች ጋር ይጠብቁን……

መልካም ቅዳሜና እሁድ ይሁንላችሁ
ሰላማችሁ ይብዛ

news.tech-ethiopia.com/

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...