ሀትሪክ ቀጠሮዋን አክብራ
ነገ ጠዋትም በጊዜው ትገኛለች…..


*… በፕሪሚየር ሊጉ 2ኛ ሳምንት የኢትዮጲያ
ቡናና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ትኩረት ስቧል
በዚህ ጨዋታ ዙሪያ ልዩ ዘገባ ይዘናል
የሀዋሳ ከተማና የቅዱስ ጊዮርጊስ ድልም ተካቶበታል…

*…ከአዲግራት አዲስ አበባ በጭንቅ የደረሠው አክሊሉ አየነው ይናገራል…
“የአዲግራት ህዝብ ደርሶልናል እንደ ልጁ ተንከባክቦናል”ሲልም ይናገራል…በርካታ ጉዳዮችን ተዳሶበታል…

*…..ሊግ ካምፓኒ ወደ 2000 የሚጠጋ ደጋፊ ለማስገባት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኗል
..ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል….

*…ከዲግራት የመጡ ተጨዋቾች ቀጣይ ዕጣ አነጋጋሪ ሆኗል….መፈረም ይቻሉ አይቻሉ የታወቀ ነገር የለም…

*…ሰበታ ከተማና ሙሉቀን ደሳለኝ ተፋጠዋል
ውል እያለው እንዲሰናበት መደረጉ ቅሬታ ፈጥሯል….

በውጪ ዘገባ ደግሞ….

*…..የሮበርት ሌዋንዶውስኪ የፊፋ ኮከብነት…
*….የራሽፎርድ ግብ አዳኝነት…..
*…የፊርሚኖ የሊቨርፑል አዳኝነት…
*….ስለ ኦባሚያንግ ግብና ስለ አርሰናል….

እንዲሁም ሌሎች ትኩስና ያልተሰሙ አዳዲስ የውጪ አገር መረጃዎችን ነገ ጠዋት ይጠብቁ

…..ቅዳሜና እሁዳችሁ የተባረከ ይሁን……

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team