ሀትሪክ ቀጠሮዋን አክብራ
በሰአቷ ትገኛለች…….

ዛሬም ክብራችንን ጠብቀናል

ሀትሪክ ቀጠሮዋን አክብራ
በሰአቷ ትገኛለች…….

በሀገር ውስጥ ዘገባዎቻችን….

*….ተንታኙና አሰልጣኙ ሚሊዮን ጉግሳ
/ሚሊሺያ/ ይናገራል…
“እግርኳስ በደከምኩት ልክ ከፍሎኛል ብዬ
አላምንም”ይላል ላለፉት 6 አመታት ተንታኝ
ሆኖ ቢሰራም በዲ ኤስ ቲቪ ግን ተዘሏል
ከዮሴፍ ከፈለኝ ጋር በነበረው ቆይታ
የተሠማውን ተንፍሷል

*…..ኢትዮጲያ ቡና ሰበታን ረትቶ ሊጉን መምራት ጀምሯል አወዛጋቢው የረዳት ዳኛው ውሳኔ
ዙሪያም መረጃ አለን….

*…ስለ ማክሰኞው የከተማችን የደርቢ ጨዋታ የፈረሰኞቹ ሄኖክ አዱኛ የቡናማዎቹ ተክለብርሃን ሻንቆ/ጎሜዝ/ የሚሰማቸውን ተንፍሰዋል

*..የኢትዮጲያ ቡናና የቡና ባንክ ጥምረት፣ ለትግራይ ክለቦች ተጨዋቾች ፌዴሬሽኑ የሰጠው አዲስ የዝውውር ቀነ ገደብ ዙሪያ መረጃዎች ተካተውበታል

ከውጪ ደግሞ፦

*…በአርሰናል እየደመቀ ስላለው ቡካዮ ሳካ፣ ስለ ማን.ዩናይትዱ ስኮት ማክቶሚኔይ፣ ፋቢኒዮ ስለተናገረው የሊቨርፑል የድል ረሃብ፣
ሚካኤል አርቴታ ከብራይተኑ ድል በኋላ የተናገረውና ሌሎች አዳዲስ መረጃዎች ተካተውበታል።

የነገ ጠዋት ቀጠሮዎ ከሃትሪክ ጋር ከሆነ አዳዲስ መረጃዎች እጅዎ ይገባል

ቅዳሜና እሁዳችሁ የተባረከ ይሁን

ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ደግሞ መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ

https://www.Hatricksport.Net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team