መነሻ ገጽ አፍሪካ ኮትዲቯር ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋግጣለች !
አፍሪካአፍሪካ ዋንጫአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

ኮትዲቯር ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋግጣለች !

አጋራ
አጋራ

በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ዝሆኖቹ በምድቡ በመጨረሻ ደረጃ ላይ የምትገኘውን ኒጀር 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፈዋል ።

• የኒጀር ብሔራዊ ቡድን በሜዳቸው የዛሬውን ጨዋታ መሸነፋቸውን ተከትሎ የነበራቸውን ጠባብ የማለፍ እድል ሳይጠቀሙበት ቀርቷል ።

• ዋልያዎቹ በቀጣይ ከ ዝሆኖቹ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የአቻ ውጤት  ለ ካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ የሚያሳልፋቸው ይሆናል ።

• ኮትዲቯር የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፋቸውን ተከትሎ በአንድ ነጥብ ተሽለው ከዋልያዎቹ በላይ ተቀምጠዋል ።

• በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ ኮትዲቯር ጋር በመጪው ማክሰኞ ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ።

ዝሆኖቹ በአስር ነጥብ ምድባቸውን በመምራት ከወዲሁ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

• ዝሆኖቹ ከ ማዳጋስካር ባለቸው የእርስ በ እርስ ግንኙነት የበላይ ሆነው መገኘታቸው ከወዲሁ ማለፋቸውን እንዲያረጋግጡ ረድቷቸዋል ።

• የ ማዳጋስካር ብሔራዊ ቡድን የ መጨረሻ የምድብ ጨዋታ ቢያሸንፉ ከአሁኑ የኮቲዲቫር ነጥብ ጋር አንድ መሆን ቢችሉም እርስ በእርስ ተገናኝቶ ማን ብዙ አሸነፈ በሚለው የ ኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን አላፊ ይሆናሉ ።

Hatricksport.net

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...