መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ አማኑኤል ገብረሚካኤል ከመቐለ 70 አንደርታ ጋር ለመቆየት ተስማማ
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አማኑኤል ገብረሚካኤል ከመቐለ 70 አንደርታ ጋር ለመቆየት ተስማማ

አጋራ
አጋራ

 

በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ስሙ ከግብፁ ክለብ ኢኤንፒፒኣይ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በስፋት ሲያያዝ የቆየው አማኑኤል ገብረሚካኤል ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ከመቐለ 70 አንደርታ ጋር ለመቀጠል በመስማማት ዛሬ ፌርማውን አኑሯል።

በ2009 ከሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን መቐለን የተቀላቀለው አማኑኤል ክለቡ ወደ ፕሪምየር ሊግ አንዲያድግና ባደገ በሁለተኛ አመቱ የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮን አንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክቷል።

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው አማኑኤል በመቐለ 70 አንደርታ የ3 ዓመት ቆይታው 46 ጎሎችን ለክለቡ ማስቆጠር ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...