By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የዋልያዎቹ የቀድሞው አሰልጣኝ በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀላፊ ሊሆኑ ነው
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎች

የዋልያዎቹ የቀድሞው አሰልጣኝ በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀላፊ ሊሆኑ ነው

kidus Yoftahe
kidus Yoftahe 5 years ago
Share
SHARE

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኤፊ ኦኑራ በእንግሊዝ በፕርሚየር ሊጉ ሀላፊዎች የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያው የእኩልነት እና ብዝሃነት ኃላፊ በመሆን ለመሾም ከስምምነት መደረረሳቸው ይፋ ተደርጓል ።

የ 53 ዓመቱ የቀድሞው የ ሀደርስፊልድ እና ግሊንግሀም ክለብ ተጫዋች ኤፊ ኦኑራ ከዚህ ቀደም የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ማህበር ላይ የእኩልነት ሀላፊ በመሆን መስራታቸው ይታወሳል ።

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ይህን ሹመት ለ ኤፊ ኦኑራ ከመስጠታቸው አስቀድሞ የተለያዩ ብቃቱ ያላቸውን ሰዎች በ 2020 የፈረንጆች አቆጣጠር ጀምሮ ለመቅጠር ሲሰሩ ወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ጉዳዩን እንዳዘገየው ተገልጿል ።

ኤፊ ኦኑራ ከመጪው ወርሀ ሚያዚያ ጀምሮ ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል ።

- ማሰታውቂያ -

ኦኑራ ከዚህ ቀደም ጥቁር እንዲሁም ከ እስያ ሀገራት አሰልጣኞች የሻምፒየንሺፑን ክለቦች እንዲቀላቀሉ በማበረታታት ትልቅ ሚና መጫወት ችለዋል ፡፡

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By kidus Yoftahe
Follow:
Hatricksport website Editor
Previous Article ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
Next Article ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ቡና የአሰልጣኞች ሹም ሽር ትኩረትን ስቧል

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 8 years ago
​የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ7ኛ ሳምንትጨዋታዎች መርሃ ግብር
የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በድንቅ ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል
ባለቀለሟ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃ ሳምንታዊ ጋዜጣ ስትሆን ነገ ማክሰኞም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ይዛሎት ለመቅረብ ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?